
በኬንያ ባሪንጎ ካውንቲ የፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ መቆጣጠር የአከባቢዉን መሀበረሰብ የኑሮ ሁኔታን በከፍተኛ ማሻሻሉን ያሳያል
This post is also available in English (here) and Swahili (here) የአየር ንብረት ለውጥ፣ የመሬት መበላሸትና እንደ ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ ያሉ ወራሪ የባዕድ ዝርያዎች በደረቅ እና ከፊል-ደረቅ አካባቢዎች ለባህላዊ የሰዎች ኑሮ ዋና አደጋዎች ናቸው።እነዚህ ምክንያቶች በአርብቶ አደር እና በከፍል-አርብቶ አደሮች ዋና ሀብት የሆነውን የእጽዋት ባዮማስን ጨምሮ በስነ-ምህዳር አገልግሎቶች ላይ አሉታዊ ተፅእኖዎች አላቸው። በዶ/ር ሬኔ ኤሽቼን እና ባልደረቦቻቸው የተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው ወራሪ እንጨት የሆነዉን ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራን በማፅዳት … Continue reading በኬንያ ባሪንጎ ካውንቲ የፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ መቆጣጠር የአከባቢዉን መሀበረሰብ የኑሮ ሁኔታን በከፍተኛ ማሻሻሉን ያሳያል